በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ግጭትና ግድያ ማስተናገዳቸው እንዳሳዘኑት ገለጸ

በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ግጭትና ግድያ ማስተናገዳቸው እንዳሳዘኑት ገለጸ፡፡ ኤምባሲው ደረሰኝ ያለውን ዘገባ ጠቅሶ እንዳስታወቀው በግድያ እና ግጭቱ ተጠያቂዎችን ለመለየት ግልጽ ምርመራ መደረግ…

የሕዝብን ልጆች እየገደሉ ከተጠያቂነት ማምለጥ አይቻልም

በኦሮሚያ ክልል ሰላማዊ ሆኖ የተጀመረው ሕዝባዊ አመጽ ወደ ግድያና ረብሻ መቀየሩ ያጠያይቃል ፤ ያሳስባል፤ ሰላማዊ ሆኖ ሲጀመር ሰላማዊ ሆኖም ሲቀጥል ዝም ያሉትና የሕዝቡን የተቃውሞ ሰልፍ በወያኔ ላይ ሲፈርጁ የነበሩትም አክቲቭስት…

የሕወሓት የስልጣን ሽኩቻ ተካሯል

ዋዜማ ራዲዮ- የድርጅቱ ብሔርተኛ ካድሬዎች ካልሆኑ በስተቀር እምብዛምም የሕዝብ አለኝታና ድጋፍ የላቸውም የሚባሉት አቶ አባይ ወልዱ የሕወሓትን የሊቀመንበርነት ቦታ ይዞ የመቀጠል እድላቸው ጠባብ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ዶክተር ደብረጺዮን ቦታውም ለመያዝ…

  ጫት ማለት ለምስራቅ ኢትዮጵያ ቀጠና እና ለአካባቢው የኦክስጅን ያህል አንገብጋቢና ለነገ የማይባል ፖለቲካ ነው። ይህንን ሚስጥር ከጠዋቱ የተረዱት የወያኔ ጉግማጉጎች የራሳቸውን መረብ በመዘርጋት ቱባ ቱባ ብር ሲዘርፉበት ኖረዋል። ለምሳሌ…

አሁን የደረሰን ዜና ፦ በገብረጉራቻ ተቃውሞ ተባሶ ቀጥሏል

፡የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ ዛሬ ማምሻውን በርካታ ቤቶች እየተቃጠሉም ይገኛሉ ፡፡የመንግስት ተሸከርካሪዎችና የስርአቱ ደጋፊ የሆኑ ባለሃብት ንብረቶች እየተለዩ በመቃጠል ላይ መሆናቸውም ታውቋል ፡፡ የህዝብ ምሬትና አገዛዙን ከሹመቱ ለማውረድ ህዝብን…