ዮሐንስ አንበርብር በሦስት ቀናት ሥልጠና 1,282 ነዋሪዎች ታጥቀዋል በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በማኅበረሰቦች ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶችን ለመከላከል፣ በተመረጡ ለጥቃት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎችን አሠልጥኖ ማስታጠቅ መጀመሩን ይፋ…

የምሥራቅ አፍሪካ አገራትን በማዳረስ በተለይ የኢትዮጵያን ሰሜናዊና ሰሜን ምሥራቅ አካባቢዎችን ክፉኛ እያጠቃ የሚገኘውን ግዙፍ የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል ከአየር ላይ ጸረ ተባይ መድኃኒት የሚረጩ ጥቂት አውሮፕላኖች ተሰማርተው ጥረት እየተደረገ ነው።…

በዓለማችን በተለያየ ጊዚ በሚፈጠሩ እና በሚከሰቱ ችግሮች የዜጎች የሕይወት ድህንነት አደጋ ላይ ወድቆ ማየት አይደለም በአስተዳደር እና በአገልግሎት አሰጣጥ የዜጎች ቅሬታ ሲኖር ወይም መኖሩ ሲረጋገጥ የሚመለከተዉ አካል ወይም ባለስልጣን ይቅርት…

የወ/ሮ አዳነችን ስም በሃሰት አጥፍተሃል በሚል ተመስጌን ደሳለኝ ከአንድ ሌላ የሥራ ባልደረባው ጋር ዛሬ ከቢሮው በፖሊሶች ተከቦ መወሰዱን እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መታሰሩን ቤተሰቦቹ አረጋግጠዋል። በመጀመሪያ በስም ማጥፋት ወንጀል…

1. የሳምንታዊዋ ፍትህ መጽሄት አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በፖሊሶች ተይዞ እንደተወሰደ ቤተሰቦቹ በማኅበራዊ ሜዲያ ካሰራጩት መረጃ ተመልክተናል፡፡ ዛሬ ከቀትር በኋላ 8 ሰዓት ላይ በዛ ያሉ ፖሊሶች ወደ መጽሄቷ ቢሮ በመሄድ፣…