ከኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተሠባሠቡ አባገዳዎች በክልሉ ባለው ተቃውሞና ግጭት ሳቢያ የበርካታ ሰዎች ህይወት እየጠፋ መሆኑን በመግለፅ ችግሩን ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ በውይይት መንግስት እንዲያነጋግራቸው ጠይቀዋል፡፡ ከነሐሴ 23 ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀናት…

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)  Addis Admass የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ላለፉት 3 ወራት በአሜሪካና ካናዳ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከየአገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መወያየታቸውን ይገልጻሉ፡፡ ሰሞኑን ወደ…

ዳን አድማሱ በ EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ…

።።።።የሰውየው ትዝብት በዘመነ 2008።።።።። ፩ኛ/ አሸባሪ ህግ እንጂ አሸባሪ ሰው የለም። ፪ኛ/ የስኳር በሽታ እንጂ የስኳር ምርት የለም። ፫ኛ/ ስጋት እንጂ ስጋ የለም። ፭ኛ/ ወጪ እነጂ ትርፍ የለም። ፮ኛ/ ማዕረግ…