የፖለቲካ እስረኞችና የሙስሊም መፍትሄ ኣፈላላጊ ኮሚቴ ኣባላት የሚገኙበት ከቂሊንጦ ማጎሪያ ካምፕ አካባቢ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ሲሆን እሳት ተነስቶ ጭስ እየታየ ነው። የአከባቢው ነዋሪዎች በተኩስ ጩኸት ተረብሸዋል።አካባቢው በወታደሮች ተከቡዋል። የእስረኞች ቤተሰቦችና…

ያሬድ አማረ ከመጀመሪያ ጀምሮ የጦር ሀይል አማራጭን በመጠቀም ሽንፈትን ያስተናገደዉ ሕወሃት በዲፕሎማሲም ዳግም ተመልሶ ሊያገግም በማይችል ሁኔታ ዛሬ 27/12/2008 ጎንደር ከተማ ላይ ልኩ ተነግሮት በኪሳራ ተሸኝቷል። ሁሌም ቢሆን “የእኔ…

ኢሳት ሰበር ዜና- ቂሊንጦ እስር ቤት በእሳት እየነደደ ነው። ከፍተኛ ተኩስ አለ። ዙርያው በፖሊስ ተከቧል።ሰዎች ወድ ስፍራው እንዳይቀርቡ እየተደረገ ነው።

[youtube https://www.youtube.com/watch?v=D_SHzlKXG_k&w=780&h=420] የአጋዚ_ጦርከውጭ እስረኞችን በጥይት እየለቀመ ነው። በአካባቢው ያለው ህዝብ እየተሸበረ ይገኛል። የማያቋርጥ የጥይት ድምፅ እንደሚሰማም እየተነገረ ይገኛል፡፡ አምቡላንሶችጉዳተኞችን ወደ ጡሩነሽ ዲባባ ቤጂንግ ሆስፒታል ወስደዋቸዋል።በዚህ እስርቤት ውስጥ ታዋቂ #የፖለቲካ እስረኞችና…

ሰበር መረጃ – ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ህብረተሰቡ በወያኔ ንግድ ባንክ ያጠራቀመውን ገንዘብ ነቅሎ በመውጣት በሰልፍ

ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ህብረተሰቡ በወያኔ ንግድ ባንክ ያጠራቀመውን ገንዘብ ነቅሎ በመውጣት በሰልፍ እያወጠና ወደሌሎች ባንኮች እያዛወረ መሆኑ በመገለፅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት በሚቀጥሉት ቀናት በሁሉም አካባቢዎች ተመሳሳይ ድርጊት ይፈፀማል ተብሎ…

የአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በመቻቻልና ንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረው ሁኔታ በመቻቻል እንዲያዝና ንግግሮች እንዲደረጉ ጥሪ አቀረበ። ዋሽንግተን — የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ኒኮሳዛና ላሚኒ ዙማ ባለፉት ጥቂት ወራት ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉትን ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎች በከፍተኛ…