ዛሬ በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ዘረኛ አገዛዝ በህዝባችን ላይ የሚፈጽመውን ግድያ አፈና እስራት በአጠቃላይ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰውን ሰቆቃ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ … በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ…

የኢትዮጵያ ሳተላይትና ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ኢሳት) አሁን ካሉት ሁለት የሳተላይት ስርጭት ፍሪኩዌንሲዎች (Satellite Frequencies) በተጨማሪ ሶስተኛ ፍሪኩዌንሲ የስርጭት አድማሱን ማስፋቱን ገለጸ። “ኢሳት ባለፉት 6 እልህ አስጨራሽ አመታት የህወሃትን ቀቢጸ-ተስፋ የአፈና እንቅስቃሴ…

በሎንዶን በስቶክሆልም በፍራንክፈርት ዘመቻ ኤምባሲ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። #Ethiopia በለንደን እና ስቶክሆልም የሚገኙት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በለውጥ ሀይሎች ተቃውሞ የመለስ ዜናዊን ምስል አውርዶ በመገልበጥ ባንዲራዎችን በመቀየር ተቆጣጥረዋል። እንዲሁም በፍራንክፈርት፣ ጀርመን የኢትዮጵያ…

በኦሮሚያ የሚካሄደውን የግብይት እቀባ ኣድማ ተከትሎ የአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለመጪዎቹ በዓላት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል ፣ የበሬ ነገር ግን አያሰጋኝም ብሏል ለመጪዎቹ በዓላት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል…