ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለራስ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል በጉራፈርዳ የሚኖሩ ኣማሮችን በማባረር በመግደል በማፈናቀል የሚታወቀው የቀድሞ የደቡብ ሕዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳደር የነበረውና…

ከመተማ የተፈናቀሉ እየተመለሱ ነው http://bit.ly/2c4GrU2 -የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ የብሔር ግጭት አልነበረም ብለዋል “መተማን ከሌላው አካባቢ የሚለያት የሁሉም ክልሎች ማኅበረሰቦች የሚኖሩባት ሃገሪቱ ውስጥ አሉ የሚባሉ ብሔሮችና ብሔረሰቦች በብዛት የሚገኙባት መሆኗ…

ይድረስ ለብአዴን አባላት  [ሙሉቀን ተስፋው]

ወያኔዎች “ሕዝቡን አረጋጉ፤ ሰላም ፍጠሩ” ወዘተ. እያሉ ቁም ስቅላችሁን እያበሏችሁ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ እናንተም እኛም አሳምረን እንደምናውቀው ግን የሕዝባችን ሰላም ያደፈረሰው ራሱ ወሮበላው የወያኔ ቡድን ነው፡፡ በሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት…

አለምነህ ዋሴ ዜና…….አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለውን ግጭት “በእጅጉ የከፋ”በማለት ግልፅ በሆነ መንገድ በገለልተኛ ወገን አንዲጣራ ጠየቀች።

 [youtube https://www.youtube.com/watch?v=ptVmCFc5_Bc&w=1280&h=720]አለምነህ ዋሴ ዜና…….አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለውን ግጭት “በእጅጉ የከፋ”በማለት ግልፅ በሆነ መንገድ በገለልተኛ ወገን አንዲጣራ ጠየቀች። አለምነህ ዋሴ ዜና…….አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለውን ግጭት “በእጅጉ የከፋ”በማለት ግልፅ በሆነ መንገድ በገለልተኛ ወገን አንዲጣራ…