በምህረት የሚፈቱት  ለምዕራባውያን ፍጆታ የሚውል ወያኔ ተንኮል ሲጋለጥ  [በፍቃዱ ሀይሉ]

ቃሊቲ ወህኒ ቤት ከሚገኙ እስረኞች መካከል 56 የፖለቲካ እስረኞችና ሌሎች በዛ ያሉ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በመንግስት ምህረት እንደሚፈቱ ተነግሯቸዋል ። በምህረት ከሚፈቱት መካከልከል 31ዱ የታሰሩት ከኦነግ ጋር በተያያዘ ሲሆን…