ዛሬ አዳማ በጸጥታ ሃይሎች ተወጥራ መዋሏን ተመልክቻለሁ ከናዝሬት አዲስ አበባ ሲገባ ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ይገኛል —- ትናንት እና ዛሬን ያሳለፍኩት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው አዳማ ከተማ ነበር፡፡…

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ በአዳማ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ከተወሰዱ በኋላ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የፖለቲካ መሪዎቹ ከከፍተኛ ወከባ በኋላ…

ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ዛሬ አዳማ በጸጥታ ሃይሎች ተወጥራ መዋሏን ተመልክቻለሁ ከናዝሬት አዲስ አበባ ሲገባ ጥብቅ… more » Source:: ethioreference The post ‹ሰልፍ ለመጠበቅ የፖሊስ ዕጥረት አለብን አሉን፤ ሰው…