(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ የትግርኛ ሙዚቃ ስልት ታዋቂ ከሆኑት አንፋ ድምፃዊት የሆነችው አርቲስት ንግስቲ ሃየሎም መታመሟ ተሰማ:: በዋሽንግተን ዲሲም ለአርቲስቷ የህክምና ወጪ የሚሆን የገቢ ማሰባሰብ ወዳዶቿ ማዘጋጀታቸውን ለዘ-ሐበሻ የተላከው መረጃ አመልክቷል::…

በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው ኣንድ እስካንያ መከኒ ከነተጎታቹ የእርዳታ እህል በወረዳው ባለስልጣናትና ነገዴዎች በመመሳጠር የተራገፈ ኣስመስለው በሌላ መኪና ገልብጠው ጭነው ሲወስዱ የኲሓ ህዝብ እጀ ከፈንጅ ይዞ…

በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ የሚገኘዉ ተቃዋሚ ኃይል የግል ፍላጎትን ተመርኩዞ የቅማንት ብሄረሰብ የራስ አስተዳደር ጎንደር ላይ ቢቋቋም የሰፊዉ አማራ ህዝብ ጥቅም በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጎዳ በመጥቀስ ህዝቡን በተሳሳተ መንገድ…