ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ ኢትዮጵያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ስሜ ይዠ አላነሳም አጀን ከቀሚሷ አናት አኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ የሧን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርሰው ኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው…