በበልግ ዝናብ መቅረትና ኤልኚኞ ባስከተለዉ ድርቅ ምክንያት የአስቸኩዋይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር 8.2 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል። The post በኢትዮጵያ የአስቸኩዋይ ምግብ እርዳታ የሚፈልጉ ቁጥር ይጨምራል ተባለ appeared first…

ለጋዜጠኞች መብት የቆመው ዓለም አቀፍ ድርጅት (CPJ) እንዳመለከተው፤ እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2014 ዓ.ም. ብቻ በዓለም ዙሪያ ከስልሳ በላይ ጋዜጠኞች ተገድለዋል። ንግግርን የመግለፅ ነፃነት አደጋ ላይ ይገኛል፣ “ጋዜጠኞች ዛሬም የጥቃት…

ትናንት ረቡዕ ዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ክፍለ ሀገር San Brnardino ከተማ በኣንድ የማህበራዊ እገልግሎት ማዕከል ተኩስ ከፍተው ኣስራ ኣራት ሰዎች በመግደል የተጠረጠሩትን ሁለት ሰዎች ማንነት የከተማዋ ባለስልጣናት ኣረጋግጠዋል። በጥቃቱ ሌሎች…