የትህነግ(ሕወሃት) አዙሪት፣ ከተገንጣይነት ወደ ተገንጣይነት  : ጌታቸው ሽፈራው

የትህነግ አዙሪት፣ ከተገንጣይነት ወደ ተገንጣይነት ደቡብ አሜሪካ፣ አፍሪካ፣ ኤሲያ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ታጣቂ ቡድኖች የተፈለፈሉባቸው አህጉራት ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ታጣቂ ቡድኖች ደግሞ አንድም ከጨቋኝ የአገራቸው መንግስት አሊያም ከቅኝ ገዥዎች ነጻ ለመውጣት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለፍሬወይኒ መብራህቱ “የእንኳን ደስ አለሽ” መልዕክት አስተላለፉ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለፍሬወይኒ መብራህቱ “የእንኳን ደስ አለሽ” መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ…

” የብሄር ብሄረሰብ ምሽግ ፈርሶ፣ ግልጽ አደባባይ ይገንባ !! “-ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

” ቄሮ – ፋኖ – ዘርማ – እንዴት በእድሜያችን ያላየነውን ጭካኔ ይፈጽማል!?…” ” የብሄር ብሄረሰብ ምሽግ ፈርሶ፣ ግልጽ አደባባይ ይገንባ !! ” ሀገራዊ የስነምግባር ዝቅጠት፣ ሥርዓተ አልበኝነት፣ የፍትህ ተቋማት አቅመ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ አሻሻለ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረዥም አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ አሻሻለ። ትናንት 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው ፌዴሬሽኑ በጉባኤው ፌዴሬሽኑን አይገልጽም እንዲሁም አላስፈላጊ ምልክቶች ተካተውበታል በሚል ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን አርማ አሻሽሏል።…

የሠላሳ አራት አመቷ የፊንላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳና ማሪን በዕድሜ የዓለም ትንሿ መሪ ሊሆኑ ነው

በሴቶች የሚመራ ጥምረት መሪ የሆኑት ሳና ማሪን ጠቅላይ ሚኒስትር አንቲ ሪኔ መልቀቃቸውን ተከትሎ ነው ወደሥልጣን የመጡት። የትራንስፖርት ሚኒስትር የነበሩት ሳና ማሪን በፓርቲያቸው ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ነው የተመረጡት፤ በዚህ ሳምንትም ቃለ…