አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 11 ፣2013 (ኤፍ.ቢ. ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በማይገኙ የትግራይ ህዝብ የወከላቸው የምክር ቤቱ አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች…