የብሩንዲ የፖለቲካ ቀውስ ከእለት እለት እየተባባሰ በመሄዱ የአብዛኛው የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ጥሪ የተባበሩት መንግስታተ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት አንድ ዓይነት እርመጃ እንዲወስድ ነው። እርምጃው ምዕቀብ መጣል ሊሆን ይችላል። የሰላም…

ዩናትድ ስቴትስ (United States) የቡርኪና ፋሶ ህዝብና መንግስት የሀገሪቱን አንድነት ለመጠበቅና የሀገሪቱን ተቋማት ለማጠናከር በሚያደርጉት ጥረት ከነሱ ጋር በአጋርነት መስራቱን ለመቀጠል በጉጉት እንደምትጠብቅ በመግለጫ አስታወቀች። Source:: voanews The…

አዲስ አበባ በደህንነቶች፣ በፌደራል ፖሊስና ባለዉ አቅም ሁሉ እንድትጠበቅ ጥብቅ መመሪያ ወጥቷል!! በከተማ ዉስጥ ሊነሳ የሚችል ድንገተኛ የህዝብ አመጽ ሸቶኛል ይላል ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ፖሊስ መምሪያ ። ይህዉ…