አዋሳ – የደቡብ ፖለቲካ መፍቻ ቁልፍ (በቦጋለ ታከለ ከአዋሳ)

ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ላይ ላዩን ‘ክልል ባለመሆናችን ማንነታችን ተጨፈለቀ‘ የሚሉት የሲዳማ ልሂቃን ዋናው ጥያቄያቸው የደቡብ ብሄረሰቦችም ሆኑ…

ሀገሬ ናፈቀኝ ( ከግርማ ቢረጋ )

ሃገሬ ናፈቀኝ ወንዟ ሸንተረሯ ናፈቀኝ ሃገሬ ነፃነቷ ክብሯ ትዝታ ኑሮዋ ባህል ቁም ነገሯ ። ያሳለፍኩት ሁሉ እየመጣ በእውኔ እንቅልፌንም ነሳኝ ተሰማኝ ኩነኔ ። መንደሬ ሰፈሬ አስፋልት ኮረኮንጁ ቂማውና ጨብሲው >…