በሀገራችን ለረዥም ዘመናት በቆየው ሥርዓት የተነሣ – የፖለቲካ ባሕላችን ሥልጣንን የኹሉ ነገር መነሻና መዳረሻ ብሎም ማዕከሉን ያደረገና የሚያደርግ በመኾኑ ሀሳባዊነትን መሠረት ካደረገ ፖለቲካ ይልቅ ኃይልን አድርጎ መቆየቱ ይታወቃል፡፡   …

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMy በቻይናና መንግሥት ዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ የኢንዱስትሪ ሸቀጣ ሸቀጦችና የግብርና ምርቶች የዲጂታል ቴክኖሎጅ በኤሌክትሮኒክስ እየተላለፈና እየተሰራጨ የሚካሄድ ዘመናዊ ሽያጭ ለኢትዮጵያ መንግሥት ለማከናወን የሁለትዬሽ ስምምነት አድረገዋል፡፡ የቻይና መንግሥት የኢትዮጵያን…

ወደ ዋናው የዚህ ጽሁፍ አላማ ከመግባቴ በፊት መነሻ ይሆናሉ የምላቸውን ነጥቦች ልጠቅስ እወዳለሁ። ብዙ የተነገረባቸውና የተጻፈባቸው ስለሆነ ዝርዝሩ ውስጥ መግባት ጊዜ ማጥፋት እንዳይሆን ከየት ተነስተን የት ደርሰናል የሚለውን እንደሚከተለው ማጠቃለል…

“እኔ”፣ “የእኔ” ማለትን ውገሯት፣  ጣር ፍዳ ሞቷን አሳዩአት፣ መቀጣጫ አድርጋችሁ ስቀሏት፣ አርቃችሁ ቆፍራችሁ ቅበሯት። በእኔ መቃብር ላይ “እኛ” በቅሎ ይገኝ ይሁነን መዳኛ እኛነት ስትለመልም ትወልዳለች ሕዝበ ሰላም አገር ምድሩ ያብባል…

የኛ ወይንስ “ኬኛ”? የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ–    { በአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)}

ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና ሕዝቧን እንደተባበረ ሕብረ-ብሄራዊ ሕዝብ ነጻ ለማውጣት…