የኛ ወይንስ “ኬኛ”? የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ–    { በአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)}

ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና ሕዝቧን እንደተባበረ ሕብረ-ብሄራዊ ሕዝብ ነጻ ለማውጣት…

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY “ደግሞ ማወቅ ማለት…..ከውጭ ያለውን ሄዶ ከመፈለግ ከውስጥ የበራውን፤ እንዲወጣ ማድረግ….” ገብረክርስቶስ ደስታ ” በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!” ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር ከሩዋንዳ መልስ ከህወሓት…