አባይ ሚዲያ ዜና – ጥቅምት 8፣2012 የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በሁለት ወራት ውስጥ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የአክሲዮን ሽያጭ ማካሄዱ ተገለጸ። በምሥረታ ላይ ያለው ባንኩ ከባለአክስዮኖች እና ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች…

አባይ ሚዲያ ዜና – ጥቅምት 8፣2012 ከሰኔ 15ቱ ግድያጋ በተያያዘ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የታሰሩትን ኤልያስ ገብሩ፣ስንታየሁ ቸኮል፣መርከብ ሃይሌ እና ክርስትያን ታደለን በፌዴራል ማረሚያ ቤት ተገኝተው የመጎብኘት እድል ማግኘታቸውን የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ…

አባይ ሚዲያ ዜና – ጥቅምት 8፣2012 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ አብዛኞቹ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መሆናቸውን አስታውቋል።…

አባይ ሚዲያ ዜና – ጥቅምት 8፣2012 በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባንጃ ወረዳ ከእንጅባራ በቅርብ ርቀት የሚገኘው ዘንገና ሀይቅ አካባቢ በተከሰተ የተሽከርካሪ ግጭት አደጋ የሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው የተከሰተው ከባሕርዳር የተነሳ የሕዝብ…