ሰንዓ፤ የቀድሞዉ ፕሬዝደንት አሊ አብደላ ሳልህ መገደላቸዉ

በየመን የሚንቀሳቀሰዉ የሁቲ አማፅያን ቡድን የቀድሞዉ የየመን ፕሬዝደንት አሊ አብደላ ሳልህ መገደላቸዉን አስታዉቋል። መረጃዉን ይፋ ያደረገዉ ለሁቲ ቅርበት ያለዉ የሀገር ዉስጥ ሚኒስቴር ሲሆን ከሳልህ በተጨማሪ በርካታ ደጋፊዎቻቸዉም መገደላቸዉን ገልጿል። የሁቲ[…]
ሰንዓ፤ የቀድሞዉ ፕሬዝደንት አሊ አብደላ ሳልህ መገደላቸዉ