«ፍትሕ ለኅሊና እስረኞች» በይነ-መረብ ዘመቻ

«ፍትሕ ለኅሊና እስረኞች» በሚል ርእስ የተኪያሄደው በይነ-መረብ ዘመቻ የቆየው ለአንድ ቀን ነው። በዘመቻው ወቅት የተገለጡት ቊጥር ሥፍር የሌላቸው የእስር ቤት ሰቆቃዎች ታሪክ ግን እስከ መቼም ከአዕምሮ የሚጠፉ አይደሉም።[…]
«ፍትሕ ለኅሊና እስረኞች» በይነ-መረብ ዘመቻ