በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞ ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010)
በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ዛሬ ተቃውሞ መደረጉ ታወቀ።
በምስራቅና በምዕራብ ወለጋ በበርካታ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የአገዛዙ ሃይሎችና ነዋሪው መጋጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል።
በባኮና አደአ በርጋ ህዝባዊ ተቃውሞ መቀስቀሱም[…]
በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞ ተደረገ