በኢሕአዴግ መግለጫ ላይ የተቃዋሚዎች አስተያየት

ኢሕአዴግ እራሱ አምኖ በተቀበላቸው ድክመቶቹ ሀገሪቱን መምራት ስለማይችል ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት ሲሉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጡ ። ኢሕአዴግ አኹን ሀገሪቱን መምራት በማይችልበት ደረጃ እንደደረሰም ተናግረዋል።[…]
በኢሕአዴግ መግለጫ ላይ የተቃዋሚዎች አስተያየት