ዛሬም በቀጠለው የወልድያ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች ሞቱ

በአማራ ክልል በወልድያ ከተማ ትላንት በተቀሰቀሰው ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች መሞታቸውን እና በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን የከተማይቱ ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡ ዛሬም በቀጠለው ግጭት በርካቶች መጎዳታቸውን፣ ሆቴሎች እና ህንጻዎች መቃጠላቸውን ተናግረዋል፡፡ […]
ዛሬም በቀጠለው የወልድያ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች ሞቱ