የነቀምት ሕዝብ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ ሲል በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቀ ።

ወለጋ : በቀለ ገርባና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ባስቸኳይ ይፈቱ በማለት በነቀምት ህዝቡ ወደ አደባባይ በመውጣት ድምፃቸውን እያሰሙ ነው ።
[…]
የነቀምት ሕዝብ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ ሲል በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቀ ።