ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የሞ ኢብራሔም ፋውንዴሽንን ሽልማት አሸነፉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 5/2010)
የቀድሞዋ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የሞኢብራሔም ፋውንዴሽንን የ5 ሚሊየን ዶላር የመሪነት ሽልማት አሸነፉ።

በአለም ላይ ከፍተኛ የሆነውንና ከኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች የበለጠ የገንዘብ ስጦታ የሚያስገኘውን የአፍሪካ የመሪነት[…]
ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የሞ ኢብራሔም ፋውንዴሽንን ሽልማት አሸነፉ