ኢትዮጵያ እስረኞች መፍታቷን ትቀጥል-ሜርክል

መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል ኢትዮጵያ እስረኞች የመልቀቅ እርምጃዋን እንድትቀጥል ጠየቁ። መራሒተ-መንግሥቷ ዛሬ ከጠቅላይ ምኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በስልክ መነጋገራቸውን የጀርመን መንግሥት ቃለ አቀባይ ሽቴፈን ዛይበርት ገልጸዋል። […]
ኢትዮጵያ እስረኞች መፍታቷን ትቀጥል-ሜርክል