ሰበር ዜና – የአሜሪካ ኤምባሲ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተቃወመ

መሰብሰብና ሃሣብን መግለፅን መከልከልን ጨምሮ በመሠረታዊ መብቶች ላይ ክልከላ የጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመደንገግ የኢትዮጵያ መንግሥት በወሰደው ውሣኔ በብርቱ እንደማይስማማ አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታወቀ።
“ሁከትና የሰው ሕይወት[…]
ሰበር ዜና – የአሜሪካ ኤምባሲ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተቃወመ