የፈረንሳዩፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ”ትራምፕ በሶሪያ እንዲቆዩ አሳምኛቸዋለሁ” አሉ

የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ትራምፕ በሶሪያ እንዲቆዩና በጥምር ኃይሉ የሚፈጸሙ ጥቃቶችም ገደብ እንዲኖራቸው አሳምኛቸዋለሁ አሉ።
የፈረንሳዩፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ”ትራምፕ በሶሪያ እንዲቆዩ አሳምኛቸዋለሁ” አሉ