ትንሳኤን “አድማቂ” ገጣሚያን

0
2

በትንሳኤ ሰሞን ተደጋግመው ከሚሰሙ የግጥም ስራዎች መካከል የገጣሚ ኤፍሬም ስዩም “የጅራፍ ንቅሳት”፣ የገጣሚ ደምሰው መርሻ “የክርስቶስ ሀሙስ”፣ የገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ “የይሁዳ ሚስት” ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ ለመሆኑ ገጣሚያኑን ከበዓላት ነጥለው ትንሳኤና ተዛማች ክንውኖቹ ላይ ትኩረት መስጠት ለምን አሻቸው?
ትንሳኤን “አድማቂ” ገጣሚያን