የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር በባለሙያዎች እይታ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ማሻሻያ እናደርግባቸዋልን ብለው ካቀረቧቸው ጉዳዮች መካከል፤ የፍትህ ስርዓቱን ነፃና ገለልተኛ ማድረግ፣ የውጪ ምንዛሬ እጥረትን መቅረፍ እንዲሁም ተዓማኒነት እና እውነተኛ ፉክክር ያለበት ምርጫ ማካሄድ የሚሉት ይገኙበታል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር በባለሙያዎች እይታ