“400 ሚሊዮን ዶላር ካሳ” ለወርቅ ቆፋሪዎች

ወርቅ ቆፋሪ የጉልበት ሠራተኞች ለምዕተ ዓመት ያህል ለከፋ የጤና ሕይወት ሲጋለጡ፣ በማይድኑ በሽታዎች ሲያጣጥሩ የወርቅ ኩባንያዎቹ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ቆይተዋል። ሰሞኑን ግን ያልተጠበቀ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰምቷል።
“400 ሚሊዮን ዶላር ካሳ” ለወርቅ ቆፋሪዎች