በብአዴን ጽ/ቤት ሀላፊነት ተስፋየ ጌታቸው እና ዶ/ር አምላኩ አስረስ በጥረት ኮርፖሬት በመሆን ተሾሙ

ተስፋየ ጌታቸው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ፤ ዶክተር አምላኩ አስረስ የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመዋል፡ የብአዴን ማዕከላዊ ጽ/ቤት ሀላፊ በመሆን የተሾሙት ተስፋየ ጌታቸው በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሀላፊ ነበሩ ፡፡ የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው የተሾሙት ዶክተር አምላኩ አስረስ ደግሞ የአመልድ ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመስራት ላይ ነበሩ።

 

The post በብአዴን ጽ/ቤት ሀላፊነት ተስፋየ ጌታቸው እና ዶ/ር አምላኩ አስረስ በጥረት ኮርፖሬት በመሆን ተሾሙ appeared first on ሳተናው: Ethiopian News|Breaking News: Your right to know!.

በብአዴን ጽ/ቤት ሀላፊነት ተስፋየ ጌታቸው እና ዶ/ር አምላኩ አስረስ በጥረት ኮርፖሬት በመሆን ተሾሙ