የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ዶ/ር ዓቢይ የሚሄደው በሁለት ሐዲድ ነው። የኢትዮጵያን አንድነት ያምንበታል። የመጣው ከዚያ ቢሆንም፤ የጎሣ ፖለቲካን አያምንበትም።” – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?”  በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክቶ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።

The post የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ዶ/ር ዓቢይ የሚሄደው በሁለት ሐዲድ ነው። የኢትዮጵያን አንድነት ያምንበታል። የመጣው ከዚያ ቢሆንም፤ የጎሣ ፖለቲካን አያምንበትም።” – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ appeared first on ሳተናው: የዕለቱ ዜናዎች እና ሰበር ዜናዎች – መረጃ ማግኘት መብትዎ ነው!.

የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ዶ/ር ዓቢይ የሚሄደው በሁለት ሐዲድ ነው። የኢትዮጵያን አንድነት ያምንበታል። የመጣው ከዚያ ቢሆንም፤ የጎሣ ፖለቲካን አያምንበትም።” – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ