ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በታይም መፅሄት የ2019 100 ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ:

የታይም መፅሄት አመታዊ የተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ማውጣት ከጀመረ አስራስድስተኛ አመቱ ሲሆን በአለም ዙሪያ በመብት ተከራካሪነት: በፈጠራና ስኬት ደረጃ የተዋጣላቸው ያላቸውን ግለሰቦች ይሰይማል::

ምንጭ :-ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

The post ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በታይም መፅሄት የ2019 100 ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ: appeared first on ሳተናው: የዕለቱ ዜናዎች እና ሰበር ዜናዎች – መረጃ ማግኘት መብትዎ ነው!.

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በታይም መፅሄት የ2019 100 ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ: