በፓሪስ ፈረንሳይ የኖትረ ዳም ጥንታዊ ካቴድራልን መቃጠል አስከትሎ በውስጡ ከቃጠሎው ከተረፉ ጥቂት ቅርሶች መካከል አፄ ኃይለ ሥላሴ በስጦታ መልክ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መስቀል

በፓሪስ ፈረንሳይ የኖትረ ዳም ጥንታዊ ካቴድራልን መቃጠል አስከትሎ በውስጡ ከቃጠሎው ከተረፉ ጥቂት ቅርሶች መካከል አፄ ኃይለ ሥላሴ በስጦታ መልክ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መስቀል አንዱ መሆኑ ተገልጾአል። ይህንም የስጦታ ቅርስ ፈረንሳይ በታዋቂው የሉቭር ሙዚዬም በክብር እንዳስቀመጠችው ዘግባለች።

Alem T

The post በፓሪስ ፈረንሳይ የኖትረ ዳም ጥንታዊ ካቴድራልን መቃጠል አስከትሎ በውስጡ ከቃጠሎው ከተረፉ ጥቂት ቅርሶች መካከል አፄ ኃይለ ሥላሴ በስጦታ መልክ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መስቀል appeared first on ሳተናው: የዕለቱ ዜናዎች እና ሰበር ዜናዎች – መረጃ ማግኘት መብትዎ ነው!.

በፓሪስ ፈረንሳይ የኖትረ ዳም ጥንታዊ ካቴድራልን መቃጠል አስከትሎ በውስጡ ከቃጠሎው ከተረፉ ጥቂት ቅርሶች መካከል አፄ ኃይለ ሥላሴ በስጦታ መልክ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መስቀል