አልበሽርና የሚሊዮን ዶላር ጆንያዎቻቸውm (ወንደሰን ተከሉ)

ከስልጣን ወርደው በማረፊያ ቤት የሚገኙት የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ዑመር ሐሰን አልበሽር መኖሪያ ቤት በተካሄደ ፍተሻ 351 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር፣ 6.7 ሚሊዮን ዩሮ፣ 5 ቢሊዮን የሃገሪቱ ገንዘብ( 105 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር) መገኘቱን የሃገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ሙጣሲም ማህሙድ አስታውቀዋል። የተገኘው ገንዘብ ሁሉ ወደ ሃገሪቱ ትሬዠሪ ባንክ እንዲተላለፍ መደረጉም ታውቋል። ገንዘቦቹ የተገኙት 50 ኪሎ ግራም በቆሎ ለመያዝ እንዲችሉ ተደርገው በተመረቱ ከረጢቶች ታሽገው ነው።

The post አልበሽርና የሚሊዮን ዶላር ጆንያዎቻቸውm (ወንደሰን ተከሉ) appeared first on ሳተናው: የዕለቱ ዜናዎች እና ሰበር ዜናዎች – መረጃ ማግኘት መብትዎ ነው!.

አልበሽርና የሚሊዮን ዶላር ጆንያዎቻቸውm (ወንደሰን ተከሉ)