ሕወሓት በሕዝብ ላይ ማላገጧን ቀጥላለች 

ወንጀለኛን መደገፍ ሕጋዊ የሆነባት ትግራይ ክልሉን የሚያስተዳድረው ሕወሓት አሸባሪ ድርጅት መሆኑን በገሀድ እያሳየ ስለሆነ የፌዴራሉ መንግስት በክልሉ ላይ አስቸኳይ እርምጃ መውሰድና የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ ይገባዋል ። ጌታቸው አሰፋን መደገፍ አይሲስን ከመደገፍ ምንም ልዩነት የለውም። አሁን ላለንበት ሀገራዊ ችግር መሠረቱ ሕወሓት መሆኑን መዘንጋት የለብንም። መፈናቀልን ፣ መገዳደልን ፣ መጨካከንን ፣ መለያየትን ሰቆቃን የምታካሒደው ወንጀለኞችን መቀሌ ላይ የሰበሰበችው ሕወሓት ነች ።

ጌታቸው አሰፋ ሽልማት እንጅ እስር አይገባውም’ በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሀሙስ በመቐለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የትግራይ ወጣቶች ማህበር አስታውቋል። ይህ በሕዝብ ደም ላይ መቀለድ ነው ።

#MinilikSalsawi

The post ሕወሓት በሕዝብ ላይ ማላገጧን ቀጥላለች  appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!.

ሕወሓት በሕዝብ ላይ ማላገጧን ቀጥላለች