የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የአብሮነት፣ የምስጋናና የኢፍጣር መርሐ ግብር ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ ትናንት ማምሻዉን ተደረገ

ጠሚ/ር ዐቢይ በንግግራቸዉ አንዳችን ለሌላችን አስፈላጊ መሆናችንን አሥምረዉ ረመዳን በፍቅር፡ በለጋስነት፡ በይቅርታ ከተጾመ ቆሎ፤ በውሸት፡ በሐሜት፡ በማሳበቅ ከተጾመ ረመዳን አሻሮ እንደሚሆን ገልጸዋል፡፡

የሙስሊሙ ሰላም የሀገር ሰላም አንድሆነ የተናገሩት ጠ/ሚር የሙስሊም አንድ መሆን ለክርስቲያንም ጠቃሚ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

PMOEthiopia

The post የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የአብሮነት፣ የምስጋናና የኢፍጣር መርሐ ግብር ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ ትናንት ማምሻዉን ተደረገ appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!.

የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የአብሮነት፣ የምስጋናና የኢፍጣር መርሐ ግብር ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ ትናንት ማምሻዉን ተደረገ