“የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ለአገራችን የማይመጥን ነው።” – አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

ትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተፈጸሙትን ግድያዎች አስመልክተው በካንብራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም አውግዘዋል። ሕይወታቸው ላለፈው መሪዎች ቤተሰቦችም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል።

The post “የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ለአገራችን የማይመጥን ነው።” – አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!.


“የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ለአገራችን የማይመጥን ነው።” – አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም