ሲዳማ ስም የተደራጁ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

የውሳኔ ህዝብ የሚካሄድበት ቀን የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት በሚቀጥሉት አምስት ቀናት ቀን ተቆርጦ ለህዝብ ይፋ እንዲሆን በሲዳማ ስም የተደራጁ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ አሳሰቡ፡፡

በሲዳማ ክልልነት ጥያቄና በውሳኔ ህዝብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ይመክራል ባሉት የፖለቲካ ፓርቲዎችና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ምሁራን ውይይት ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንደሌላቸው ገልፀዋል፡፡

ፓርቲዎቹ የሲዳማ ዓርነት ንቅናቄ /ሲዓን/ ፣ የሲዳማ ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ሲብዴፓ/ የሲዳማ ሀዲቾ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ሲሀዴድ/ ናቸው፡፡ 

VOA Amharic

The post ሲዳማ ስም የተደራጁ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!.


ሲዳማ ስም የተደራጁ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ