በሲዳማ እስካሁን ብዙ ሰዎች ተገለዋል !

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

በመቶዎች የሚቆጠሩ ከፍተኛ ጉዳት ደረሶባቸው ሆስቢታል እየተረዱ ነው። የጁሃርን በሃይል ክልል እወጁ ጥሪ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካቶችም ወደ እስር ቤት እየተወሰዱ ነው።
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ #ጃ_war እና ዶ/ር አብይ አህመድ የመመራው መንግስት ነው•••• ።


•••••••••••••••••••••
አህያውን ፈረቶ ዳውላውን እንደሚባለው ሁለቱም በምስኪኑ የሲዳማ ህዝብ ደም መቋመር መጀመራቸው አሳፋሪ ድርጊት ነው።የሲዳማዎች ጥያቄያቸው ተገቢ ቢሆንም ያለ አግባብ የሲዳማ ህዝብ ደም እንዲፈስ ያደረገው ነፍሰበላው #ጃ_war ነው።መንግስት ማስር ያለበት ምስኪኑን የሲዳማን ወጣት ሳይሆን ሀገር አተራማሹን በሃይል ክልል እወጁ ብሎ ጥሪ ያቀረበውን #_ጃ_warን ሊሆን ይገባ ነበር።


•••••••••••••••••••••
አሁን ክልሉ ያለንበት ሁኔታ ፣መነሻ መንስኤው ምንድን ነው ብለን ስንጠይቅ ፣መልሱ የፖለቲካ ጥቅም ለማፍራት የሚሯሯጡ ፅንፈኛ አካላት የክልሉን ወቅታዊ ችግር የበለጠ እያባባሱት በመገኘታቸው ነው።ከእነዚህ ፅንፈኛ አካላት አንዱና ዋነኛው ፣ጃዋር ሞሀመድ ነው።ጃዋር ሞሀመድ ለመጣው አንፃራዊ ለውጥ ትልቅ እንቅፋት እየሆነ ነው።ሀገር በማተራመስ፣የህዝብ ጥያቄዎች በሰላማዊ ሳይሆን ፣በጉልበት እንዲመለሱ ወጣቱን ለአመፅ በማበረታታት ፣ለጠ/ሚንስትሩ ከፍተኛ ፈተና እየሆነባቸው የመጣ ሰው ነው•••።
•••••••••••••••••••••
ጃዋር ሞሀመድ ባለፈው የሲዳማ ጥያቄ በአስቸኳይ ካልተመለሰ በጉልበትም ቢሆን እንዲመለስ እናደርገዋለን በሚል እብሪት ንጹሀንን ደም እያፋሰሰ እሱ አዲስ አበባ ላይ በቦዲ ጋርድ ታጅቦ በሚስኪን ታክስ ከፋይ ህዝብ ገንዘብ ተንደላቆ ይኖራል••••፡፡።

እናም ይህ ሰው እስከ መቼ በንፁሀን ደም እየተጨማለቀ ሊኖር ነው?
እውነተኛ ህግ ካለ ፤ ለሀገር ሰላምና ደህንነት ሲባል የጃዋር ሞሀመድ ለፍርድ መቅረብ ግድ ይላል••••።

እዲስ ሚዲያ

 

The post በሲዳማ እስካሁን ብዙ ሰዎች ተገለዋል ! appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!.


በሲዳማ እስካሁን ብዙ ሰዎች ተገለዋል !