“ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተቀላቀሉ ማኅበረሰባት ያሏቸው ወረዳዎች የተሻለ የዕውቀትና የልማት አቅም አላቸው።” – ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል።

የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ በጋራ ለህትመት አብቅተዋል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ።

The post “ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተቀላቀሉ ማኅበረሰባት ያሏቸው ወረዳዎች የተሻለ የዕውቀትና የልማት አቅም አላቸው።” – ዶ/ር ዮናታን ድንቁ appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!.


“ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተቀላቀሉ ማኅበረሰባት ያሏቸው ወረዳዎች የተሻለ የዕውቀትና የልማት አቅም አላቸው።” – ዶ/ር ዮናታን ድንቁ