ለሀገር ውስጥና ለውጨ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈ ጥሪ

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

ለሚዲያ አካላት! የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት

ለሀገር ውስጥና ለውጨ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈ  መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በመስቀል አደባባይና በተለያዩ ከተሞች የሚደረገውን ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አዳራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቀሲስ በላይ መኮንን ስለ አዲስ አበባ የተናገሩትን በኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢና አዲስ አበባን በሚመራው ኦህዴድ መካከል ስላለው ግንኙነት

➡ ዓርብ፣ መስከረም 2 ቀን 2012 ዓ.ም

🕟 ከጠዋቱ 4፡30

▶ በአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ዋና ጽ/ቤት

🔴 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል

👌 አድራሻ፡- ከአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ፣ ሶር አምባ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው ዋና ጽ/ቤት

The post ለሀገር ውስጥና ለውጨ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈ ጥሪ appeared first on ሳተናው: Satenaw: Ethiopian News/Breaking News: Your right to know!.


ለሀገር ውስጥና ለውጨ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈ ጥሪ