ቅ/ሲኖዶስ: በእነቀሲስ በላይ መኰንን ላይ መውሰድ በሚገባው የርምጃ አማራጮች ውይይቱን ቀጥሏል

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

• ክህነታቸው እንዲያዝና ሌሎችም የጥንቃቄ ርምጃዎች እንዲወሰዱ ሐሳብ ቀረበ፤ • በሕግ እንዲጠየቁ ያሳለፈው ውሳኔ ያለቅድመ ኹኔታ ተፈጻሚ እንዲኾን አዘዘ፤ • የ“ኦሮሚያ ቤተ ክህነት” በሚል የከፈቷቸው ጽ/ቤቶች እንዲዘጉ መመሪያ ሰጠ፤ *** በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች አስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ከትላንት ለዛሬ ባሳደረውና፣ “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እናደራጃለን” በሚል ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ እያደረጉ በሚገኙት […]

The post ቅ/ሲኖዶስ: በእነቀሲስ በላይ መኰንን ላይ መውሰድ በሚገባው የርምጃ አማራጮች ውይይቱን ቀጥሏል appeared first on Ethiopian Registrar: News/Breaking News/Your right to know!.


ቅ/ሲኖዶስ: በእነቀሲስ በላይ መኰንን ላይ መውሰድ በሚገባው የርምጃ አማራጮች ውይይቱን ቀጥሏል