ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ፥ ጨፌው የ2012 እቅድ እና በጀት አጽድቆ ወደ ስራ ከገባ በኋላ በክልሉ የተከናወኑ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኙ በቋሚ ኮሚቴዎች ሲገመገም እንደነበር አንስተዋል። አፈ ጉባዔዋ ወይዘሮ ሎሚ በማከልም፥ ክልሉን የአመጽ ማእከል ለማድረግ አቅደው የሚሰሩ […]

The post ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ appeared first on Ethiopian Registrar: News/Breaking News/Your right to know!.


ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ