የኦሮሞ ማህበረሰብ ጽንፈኞች ላይ ቀይ መስመር እያሰመረ ነው – ግርማ ካሳ

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

ኦፌኮዎች( እነ ጃዋር)፣ የብልጽግና ፓርቲዎችን እነ ዶ/ር አብይ አህመድን ዲቃላዎች፣ የነፍጠኛ አሽከሮች.. ነው የሚሏቸው። ኦሮሞነትን የሚወስኑት እነርሱ የሆኑ ይመስል “ይሄ ኦሮሞ አይደለም፣ ያ ዲቃለ ነው ..”ወዘተረፈ እያሉ አብሮ የኖረን ማህበረሰብ መከፋፈል አንዱ አጀንዳቸው ነው። በቅርቡ ጃዋር በሰሜን ሸዋ “የኦሮሞ ህዝብ እንዴት እዚህ እንደ ደረሠ ታውቃላችሁ አይደል? የዘንድሮ ምርጫ በዲቃላውች እና በትክክለኛ ኦሮሞዎች መሃከል ይከናወናል። ድምፃችሁን […]

The post የኦሮሞ ማህበረሰብ ጽንፈኞች ላይ ቀይ መስመር እያሰመረ ነው – ግርማ ካሳ appeared first on Ethiopian Registrar: News/Breaking News/Your right to know!.


የኦሮሞ ማህበረሰብ ጽንፈኞች ላይ ቀይ መስመር እያሰመረ ነው – ግርማ ካሳ