አብዘኛዉ ዝምተኛ መናገር ጀምሯል! – ታየ ደንደአ

በየትኛዉም አለም ፅንፈኛ ወይም ሞገደኛ አምስት በመቶ አይሆንም። ግን የፅንፈኛ ድምፅ ከፍ ብሎ ይሰማል። ምክንያቱ ደግሞ አብዘኞቹ መልካሞች ዝም ማለታቸዉ ነዉ። መልካም እና ሀገር ወዳድ ዜጎች ዝም በማለታቸዉ አክራሪ ግለሰቦች ሀገራትን ለኪሳራ ዳርጓል። ሞሶሎኒ እና ሂትለር ለዝህ ጥሩ ምሳሌ ናቸዉ። በኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ በኦሮሚያ አሁን የፖለቲካ አየሩ ተቀይሯል። ዝምተኛ የነበረዉ ብዙሃን ሜዳዉን ተቆጣጥሯል። ይህ ፅንፈኛዉን […]
አብዘኛዉ ዝምተኛ መናገር ጀምሯል! – ታየ ደንደአ