አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበሩ አቶ ወንድሙ በቀለ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አቶ ወንድሙ በቀለ ትውልዳቸው በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ አካባቢ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን እንደተማሩ በጊዜው በነበረው አሰራር መሰረት በልጅ ወታደርነት ተመልምለው በምድር ጦር ውስጥ የተለያዩ ስልጠናዎችን በመውሰድ እድሜያቸው ሲደርስ በሬዲዮ ኦፕሬተርነት በማገልገል ላይ ሳሉ የምድር ጦር እግር ኳስ ቡድን ሲመሰረት ቡድኑን ተቀላቅለው ጥሩ አጥቂ ለመሆን በቅተዋል። ከዚህም አልፎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሲቋቋም በመመረጣቸው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ […]
አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበሩ አቶ ወንድሙ በቀለ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ