የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ መርሃግብር! የመጀመሪያ ረቂቅ

1.መግቢያ ሀገራችን ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ሀገረመንግስት ታሪኳ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት የሆነች፤ በአመዛኙ አኩሪ የታሪክ ውርስ ያላት ፤ በሀገር በቀል እውቀት፤ በነጻነት ቀንዲልነት የተሽለመለመች ሀገር ናት። ይሁን እና ሀገራችን አሁን ያለችበት ሁኔታ በከፍታ ከነበረችበት ማማ ጋር የማይሰናሰል ክፍተት መኖሩን የሚያመላክት ነው። የፖለቲካ ሥርዓታችን የወቅቱን አስተሳሰብ ከሚመጥን የኃይል አገዛዝ ተላቆ ወደ ሰለጠነ ሥርዓት መሸጋገር ይገባው ከነበረ ብዙ […]
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ መርሃግብር! የመጀመሪያ ረቂቅ