የሃበሻ ወንድ አታግቡ? – ፋሲል የኔአለም

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

አንዲት የኦሮሞ ወጣት ዶ/ር መረራና አቶ በቀለ ገርባ በተገኙበት መድረክ ላይ የኦሮሞ ሴቶች ሃበሻ እንዳያገቡ፣ ያገቡም እንዲፈቱ መናገሯን ከሁነኛ አስተርጓሚ ሰማሁ። አልፈርድባትም፤ ያልተማረ ወይም እንደ ሚሻሚሾ እንጨት ተለብልቦ የወጣ ሰው ከዚህ የበለጠ ሊያስብ ወይም ሊናገር አይችልም። እኔን የገረሙኝ ይህን ያስተላለፈው ሚዲያና በንግግሯ እንደማዘን ሲስቁ የነበሩት “ፖለቲከኞች” ናቸው። ኢትዮጵያ የማይፈጸሙ ህጎች ያለባት አገር በመሆኗ የኢትዮጵያን ህግ […]

The post የሃበሻ ወንድ አታግቡ? – ፋሲል የኔአለም appeared first on Ethiopian Registrar News/Breaking News/Your right to know!.


የሃበሻ ወንድ አታግቡ? – ፋሲል የኔአለም